Under Construction

This will close in 20 seconds

የኤሌክትሮኒክስ አቅርቦት ዋና  አላማ አባላትን በኢኮኖሚ በመደገፍ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖራቸውና በስራቸው ውጤታማ ሆነው እንዲቀጥሉ ለማስቻል ከዚህ በተጨማሪም አዳዲስ ሰራተኞች ኩባንያችንን እየተቀላቀሉ ስለሆነ፤ቀደም ሲል የተሰጠው የኤሌክትሮኒክስ ብድር ክፍያ ስለተጠናቀቀና በአንድ ጊዜ ግዢ የመፈጸም አቅም ከግምት በማስገባትና በየወሩ ከደሞዛቸው እየተቆረጠ እንዲከፍሉ በማድረግ የሰራተኛው ውጤታማነት እንዲጨምር ስለሚረዳ ኤሌትሮኒክስ እቃዎች ግዢ ለመፈጸም ምክንያት ከሆኑት ውስጥ ዋናዎቹ ናቸው፡፡ የሰራተኞች የኤሌክትሮኒክስ አይነትና ፍላጎት ከሟሟላት አንጻር ባለፉት ሁለት ዙር የተሰጡትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ስርጭት እንደልምድ በመውሰድ የመለየት ስራ ተሰርቷል፡፡ በዚህም ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በማውጣት የቴሌቪዥን፤ የስቶቭ፤ የማጠቢያ ማሽን፤ የውሃ ማጣሪያ እና የፍሪጅ ግዢ በመፈፀም ከ7ሺ በላይ ለሆኑ አባላት በሁለት አመት ብድር ካለምንም ወለድ ከማቅረቡም በላይ ከገቢያው አንፃር ቅናሽ የተገኘበት በመሆኑ በኢኮኖሚም ብዙሃኑን አባላት  ማገዝ ተችሏል፡፡

Post a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Under Construction

This will close in 20 seconds