ከህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ ለሃገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ያለውን አስተዋፅዖ በመረዳት ሰራተኞቻችን ላለፉት አመታት ድጋፋቸውን ሲያደርጉ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ማህበራችንም ሁለተኛውን የውሀ ሙሌት ተከትሎ ከዚህ ቀደም ግዢ ተፈጽሞ የነበረውን የ1.5 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ ለቀጣይ አምስት አመታት እንዲራዘም በማድረግ ድጋፉን አስቀጥሏል፡፡