Under Construction

This will close in 20 seconds

ማህበሩ በየዓመቱ ከሚያደርጋቸው የበጎ አድራጎት ተግባሮች ውስጥ አንዱ የሆነው ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በየዓመቱ የሚያደርገው የ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ድጋፍ የማህበሩ የክብር አምባሳደርና የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ለሁለተኛ ጊዜ አድርጓል፡፡ በዚህ ወቅት የማህበሩ የስራ ኃላፊዎች ከሰራተኛ ማህበሩ ስራ አስፈጻሚዎች ጋር በአካሄዱት ውይይት የተቸገሩ ወገኖችን በዘላቂነት ለመደገፍ እንዲቻል የማህበሩ ድጋፍ ቀጣይነት እንዲኖረው በጠየቁት መሰረት የሰራተኛ ማህበሩ ድጋፉን በየዓመቱ እንዲቀጥል ለማድረግ ቃል ገብቷል፡፡ እንደሚታወቀው የተቀሙ ሰራተኞች በመደበኛነት በየወሩ ከደሞዛቸው ተቀናሽ በማድረግ ለማህበሩ ድጋፍ እንደሚያበረክቱ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ተግባር የማህበሩ ሃላፊዎች ለተቀሙ ሰራተኞችና ለማህበራችን  ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

Post a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Under Construction

This will close in 20 seconds