Under Construction

This will close in 20 seconds

አገልግሎት

የአይነት ድጋፍ

የማህበሩ አባላት በህገ-ደንብ ከተቀመጡ ጥቅማ-ጥቅሞች ባሻገር ማህበሩ ባለው ተቀማጭ ገንዘብ የተለያዩ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎችን በመግዛትና በበድር በማቅረብ አባላት በኢኮኖሚ የሚታገዙበት ማዕቀፍ ነው፡፡

Read More

የህግ ድጋፍ

የማህበሩ አባላት በስራቸው ወቅት በአሰሪው ለሚደርስባቸው ኢ-ፍትሃዊ እርምጃ ማህበሩ አግባብ አይደለም ብሎ ሲያምን እና የተቋሙን ህግና መመሪያ ተከትለው በሰሩት ስራ አግባብ ባልሆነ መልኩ በሚጠየቅበት ጊዜ የሚያገኙት የህግ አገልግሎት ነው፡፡

Read More

የትምህርት ድጋፍ

በማህበሩ ውስጥ ከአንድ ዓመት በላይ በአባልነት የቆዩ ሠራተኞች በግላቸው ሁለተኛ ዲግሪያቸውን (MASTERS DEGREE PROGRAM) ለመማር የሚያስችላቸውን የመግቢያ ፈተና አልፈው ትምህርት መጀመራቸውን የሚያሳይ መረጃ ለማህበሩ ካቀረቡ ከወለድ ነፃ ብድር ይሰጣቸዋል፡፡

Read More

ከማህበሩ ለሚለቁ

በሕጋዊ መንገድ ክሊራንስ (CLERANCE) አቅርቦ መሥሪያ ቤቱን ለሚለቅ ሠራተኛ በአባልነት የቆየባቸውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ክፍያ ይከፈለዋል፡፡ ማንኛውም የማህበሩ አባል እድሜው ለጡረታ ደርሶ በሚገለልበት ጊዜ ጡረታ መውጣቱን ማስረጃ ሲያቀርብ በአባልነት የቆየባቸውን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ ክፍያ ይከፈለዋል፡፡ 

Read More

የውጭ ህክምና

የማህበሩ አባል በአገልግሎት ላይ እያለ በማንኛውም ሁኔታ ቢታመም እና ሕመሙ ከፍተኛ ሆኖ ወደ ውጭ አገር የሚያስኬድ ከሆነ ድርጅቱ ከሚሰጠው በተጨማሪ ማህበሩ  የገንዘብ  ድጋፍ ያደርጋል ።

Read More

በሞት ለሚለዩ

አንድ የማህበሩ አባል ከዚህ ዓለም በሞት በሚለይበት ወቅት በማህበሩ ህገ ደንብ መሰረት ለማች ሕጋዊ ወራሾቹ ወይም ቤተሰቦቹ  የቀብር ማስፈፀሚያ እና የአበባ ጉንጉን  ማህበሩ ያቀርባል፡፡

Read More

ጠቃሚ ሰነዶች

Under Construction

This will close in 20 seconds