Under Construction

This will close in 20 seconds

በህብረት ስምምነት በተቀመጠው መሠረት የሰራተኛ ማህበሩ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ታሳቢ አድርጎ የደመወዝ ጭማሪና የቦነስ ክፍያ ተግባራዊ እንዲሆን ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ፣ ተቋሙ አሁን ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታና በቀጣይ የሚኖረውን የገቢያ ውድድር ተሳቢ በማድረግ ያደረጋቸውን የማስፋፊያ ስራዎች እንዲሁም በቀጣይ የሰራተኞችን የስራ ዋስትና ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚተገበሩ ግንዛቤ ተወስዶ ምንም እንኳ በበጀት አመቱ ውስጥ ከነበራቸው አፈፃፀም አንፃር ከሚገባቸው ባነሰ ጭማሪ እንዲያገኙ የተደረገ ቢሆንም ተቋሙን ነገ ላይ የሚኖረውን የፋይናንስ አቅም ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሰራተኞቻችንም ፍላጎት በመሆኑን በጭማሪውና በቦነስ ክፍያው ላይ የጋራ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ ይህንንም ስምምነት ታሳቢ ተደርጎ ክፍያው ተፈጽሟል፡፡

Post a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Under Construction

This will close in 20 seconds