Under Construction

This will close in 20 seconds

አሁን በሥራ ላይ ያለው የህብረት ሥምምነት ሃምሌ 2010 ዓ.ም. በሁለቱ አካላት ስምምነት አግኝቶ እስካሁን አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይህም የህብረት ሥምምነት የአገልግሎት ጊዜው የሚያብቃው ከ3 ዓመት በኋላ ሃምሌ 2013 ዓ.ም. በመሆኑ አዲስ የህብረት ሥምምነት መደራደር እንደሚያስፈልግ ይታመናል፡፡ በዚሁ መሰረት ለድርድሩ ግብአት የሚሆኑ ሃሳቦችን ከአባላትና ከዘርፍ አመራሮች በመሰብሰብ ዝግጅት ሲያደርግ የነበረው የድርድር ኮሚቴው ያገኛቸውን ግብአቶችንና የራሱን ዝግጅት በማዳመር ድርድሩን በጥሩ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

Post a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Under Construction

This will close in 20 seconds