ማህበሩ በቦረና ዞን በመገኘት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ማህበራችን ሁለት ሚሊየን ብር በመመደብ የእህል ዱቄት፣ አልሚ ምግብ፣ ሴሪፋም እና የመጠጥ ውሃ በመግዛት By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኞች ማህበር የምክር ቤትና ጠቅላላ ጉባዔ አካሄደ የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኞች ማህበር የምክር ቤትና ጠቅላላ ጉባዔውን ከግንቦት 18-20 ቀን 2014 ዓ.ም By webmaster Read More
በኩባንያው ውስጥ አገልግለው በጡረታ ለተሰናበቱ ሠራተኞች የሽኝት ኘሮግራም ተካሄደ በኢትዮ ቴሌኮም ውስጥ ለረዥም ጊዜ አገልግለው በዘላቂ የጡረታ መብት ለተሰናበቱ 63 ወንድና 17 ሴት By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኞች ማኅበር ለማህበሩ የሥራ አስፈፃሚና የዘርፍ አመራሮች ስልጠና ሰጠ የኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሰራተኞች ማህበርበሰው ኃይል ዋና ክፍል ከኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፕመንት መምሪያ ጋር በትብብር ለ161 By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሚያደርገውን አመታዊ ድጋፍ አስቀጠለ ማህበሩ በየዓመቱ ከሚያደርጋቸው የበጎ አድራጎት ተግባሮች ውስጥ አንዱ የሆነው ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በየዓመቱ By webmaster Read More
ማህበሩ የ1ኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባውን በደቡብ ምስራቅ ሪጅን/በአዳማ ከተማ ከሰኔ 6-8 ቀን 2011 ዓ.ም. አካሄደ የኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አንደኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን በደቡብ ምስራቅ ሪጅን አዳማ By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከመሰረታዊ የሠራተኛ ማኅበር አመራሮች ጋር ውይይት አካሄዱ ኩባንያችን እያስመዘገበው ያለው እመርታዊ ለውጥ የማኔጅመንቱና የሠራተኛው የተቀናጀና የተናበበ የሥራ አፈፃፀም ውጤት መሆኑን በመግለፅ By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ለመከላከያ ሠራዊትና ከቀያቸው ለተፋናቀሉ ወገኖች የገንዘብና የዓይነት ዕርዳታ አደረገ፣ የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በደረሰው ጉዳት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና By webmaster Read More
ማህበራችን የ1.5 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ እንዲራዘም አደረገ ከህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ ለሃገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ያለውን አስተዋፅዖ በመረዳት ሰራተኞቻችን ላለፉት አመታት ድጋፋቸውን By webmaster Read More
የ2013 ዓ.ም. አዲሱን አመት በማስመልከት ማህበራችን የ600 መቶ ሺ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አቅመ ደካሞችን እና ታማሚዎችን በመያዝ እንክብካቤ በማድረግ ላይ ለሚገኙ እንዲሁም By webmaster Read More
የህብረት ሥምምነት ድርድር ተካሄደ አሁን በሥራ ላይ ያለው የህብረት ሥምምነት ሃምሌ 2010 ዓ.ም. በሁለቱ አካላት ስምምነት አግኝቶ እስካሁን By webmaster Read More
ዓመታዊ የደመወዝ ጭማሪና የቦነስ ክፍያ ላይ ድርድር ተደረገ በህብረት ስምምነት በተቀመጠው መሠረት የሰራተኛ ማህበሩ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ታሳቢ አድርጎ የደመወዝ ጭማሪና የቦነስ By webmaster Read More
ለማህበሩ አባሎች የተለያዩ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎችን ከአቅራቢዎች ጋር በመዋዋል ስርጭት አደረገ የኤሌክትሮኒክስ አቅርቦት ዋና አላማ አባላትን በኢኮኖሚ በመደገፍ የተረጋጋ ህይወት እንዲኖራቸውና በስራቸው ውጤታማ ሆነው እንዲቀጥሉ By webmaster Read More
የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር በአዲስ አበባ እና በደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ከሚገኙ የማህበሩ አባሎቹ ጋር ውይይት አደርገ የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር በአዲስ አበባ ከሚገኙ የተለያዩ ዞኖች እንዲሁም በደቡብ ምሥራቅ ሪጅን/አዳማ/ By webmaster Read More
የማህበሩ አመራሮች በፕራይቬታይዜዥን ዙሪያ ስልጠናና ምክክር አደረጉ የኢትዮ ቴሌኮም መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር አመራሮች ወቅታዊ ጉዳይ በሆነው የኢትዮ ቴሌኮም ወደ ግል የማዘዋወር By webmaster Read More