በጠንካራ ተነሳሽነት እና በባለቤትነት ስሜት ተልዕኳችንን ማሳካት
የተቋማችንን የማህበራችንንተልዕኮ ለማሳካት በጋራ በመንቀሳቀስና በመደጋገፍ ተቀናጅተን ለውጤት እንተጋለን
በሀቀኝነት፣ በግልፀኝነት እና በታማኝነት ሃላፊነታችንን መወጣት፡፡
ለአባላቶቻችን የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ዘወትር በጥራት፤በቅልጥፍና እና በቁርጠኝነት መስራት
በውይይትና በቅን መንፈስ የመደራደር ባህል ያጎለበተ ማህበር እንዲሆን መትጋት፡፡
የአባል ሠራተኞችን ፍላጎትና እሴት በማክበር ፈጣን ምላሽ መስጠት፡፡
ሁሉንም አካላት ያለምንም አድሎ በእኩልነት፤በታማኝነት በቅንነት እናገለግላለን