ማህበሩ በቦረና ዞን በመገኘት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
ማህበራችን ሁለት ሚሊየን ብር በመመደብ የእህል ዱቄት፣ አልሚ ምግብ፣ ሴሪፋም እና የመጠጥ ውሃ በመግዛት በቦረና ዞን ዱቡሉቅ ወረዳ ሂጎ ቀበሌ በመገኘት በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡት ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ በያቤሎ ከተማ በነበረው የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ የዞኑ የሥራ ኃላፊዎች የኢትዮ ቴሌኮም መሠረታዊ ሠራተኞች ማህበር ለዜጎች ችግር ለሰጠው ፈጣን ምላሽ እና የችግሩን