የህብረት ሥምምነት ድርድር ተካሄደ
አሁን በሥራ ላይ ያለው የህብረት ሥምምነት ሃምሌ 2010 ዓ.ም. በሁለቱ አካላት ስምምነት አግኝቶ እስካሁን አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ይህም የህብረት ሥምምነት የአገልግሎት ጊዜው የሚያብቃው ከ3 ዓመት በኋላ ሃምሌ 2013 ዓ.ም. በመሆኑ አዲስ የህብረት ሥምምነት መደራደር እንደሚያስፈልግ ይታመናል፡፡ በዚሁ መሰረት ለድርድሩ ግብአት የሚሆኑ ሃሳቦችን ከአባላትና ከዘርፍ አመራሮች በመሰብሰብ ዝግጅት ሲያደርግ