Under Construction
This will close in 20 seconds
በሕጋዊ መንገድ ክሊራንስ (CLERANCE) አቅርቦ መሥሪያ ቤቱን ለሚለቅ ሠራተኛ በአባልነት የቆየባቸውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ክፍያ ይከፈለዋል፡፡
ማንኛውም የማህበሩ አባል እድሜው ለጡረታ ደርሶ በሚገለልበት ጊዜ ጡረታ መውጣቱን ማስረጃ ሲያቀርብ በአባልነት የቆየባቸውን ጊዜ ታሳቢ በማድረግ ክፍያ ይከፈለዋል፡፡